በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ሁለት አቅኚ እህቶች በቺያፓስ፣ ሜክሲኮ ምሥራቹን በጾጺል ቋንቋ ሲሰብኩ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ኅዳር 2016

የአቀራረብ ናሙናዎች

ለመጠበቂያ ግንብ መጽሔትና በዛሬው ጊዜ ስለሚፈጸሙ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ለሚገልጸው የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት የተዘጋጁ የአቀራረብ ናሙናዎች። ናሙናዎቹን ተጠቅመህ የራስህን የአቀራረብ ናሙና አዘጋጅ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

መጽሐፍ ቅዱስ ባለሙያ ሚስትን የሚገልጽበት መንገድ

ይሖዋ ያገቡ ሴቶች እንዲያሳዩ የሚጠብቅባቸው ባሕርያት የትኞቹ ናቸው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

‘ባሏ በሰዎች ዘንድ በሰፊው የታወቀ ነው’

ባለሙያ ሚስት ባሏን ታስከብራለች።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ተግተን በምንሠራው ሥራ ሁሉ ደስታ ማግኘት

ለሥራ ትክክለኛ አመለካከት ካለን ከሥራችን ደስታ ማግኘት እንችላለን።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ እንዴት ልንጠቀምበት እንችላለን?

ምን ያስተምረናል? የተባለው መጽሐፍ ያሉትን ለየት ያሉ ገጽታዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ስንመራ እንዴት ልንጠቀምባቸው እንችላለን?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“በወጣትነትህ ጊዜ ታላቁን ፈጣሪህን አስብ”

መክብብ 12 ቅኔያዊ አገላለጾችን በመጠቀም ወጣቶች ያላቸውን አጋጣሚ እንዲጠቀሙበት ያሳስባል።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ወጣቶች፣ ‘በትልቁ በር’ ለመግባት አታመንቱ

እንደ ሙሉ ጊዜ አገልግሎት ያሉ መንፈሳዊ ግቦች ላይ ለመድረስ ጥረት ማድረግ ትችላለህ?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሱላማዊቷ ልጃገረድ ልንከተለው የሚገባ ግሩም ምሳሌ ትታለች

ሱላማዊቷ ልጃገረድ የይሖዋ አምላኪዎች በሙሉ ሊከተሉት የሚገባ ግሩም ምሳሌ የተወችው በየትኞቹ መንገዶች ነው?