በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  ታኅሣሥ 2017

ከታኅሣሥ 18-24

ዘካርያስ 9-14

ከታኅሣሥ 18-24
 • መዝሙር 8 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ‘በተራሮች መካከል ካለው ሸለቆ’ አትውጡ”፦ (10 ደቂቃ)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ዘካ 12:3—ይሖዋ ኢየሩሳሌምን “ከባድ ድንጋይ” ያደርጋታል ሲባል ምን ማለት ነው? (w07 12/15 22-23 አን. 9-10)

  • ዘካ 12:7—ይሖዋ “በመጀመሪያ የይሁዳን ድንኳኖች ያድናል” ሲባል ምን ማለት ነው? (w07 12/15 25 አን. 13)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘካ 12:1-14

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.6 14-15ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

 • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.6—ከዚህ በፊት መጽሔቱ በገጽ 14 እና 15 ላይ ባለው ርዕስ ለተበረከተለት ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ። ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 5—ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት