በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

በሴራ ሊዮን የሚኖሩ እህቶች ገበያ ውስጥ ሲሰብኩ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ታኅሣሥ 2017

የመግቢያ ናሙናዎች

ንቁ! መጽሔትን ለማበርከትና ስለ ሞት እውነቱን ለማስተማር የተዘጋጁ የመግቢያ ናሙናዎች። የመግቢያ ናሙናዎቹን ተጠቅመህ የራስህን መግቢያ አዘጋጅ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የቁጣው ቀን ሳይመጣ ይሖዋን ፈልጉ

ይሖዋ በቁጣው ቀን እንዲሰውረን ከፈለግን ሶፎንያስ ለእስራኤላውያን የሰጠውን መመሪያ መከተል ይኖርብናል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

‘የአንድን አይሁዳዊ ልብስ አጥብቆ መያዝ’

ከሁሉም ብሔራት የተውጣጡ ብዙ ሰዎች ከቅቡዓን ክርስቲያኖች ጋር አብረው ይሖዋን ለማምለክ ወደ ንጹሕ አምልኮ እየጎረፉ ነው። ቅቡዓን ክርስቲያኖችን መደገፍ የሚቻልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር በክልላችን ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን በሙሉ ማነጋገር

በክልላችን ውስጥ ለሚገኙ ሰዎች በሙሉ ምሥራቹን ማካፈል እንፈልጋለን። ይህን ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

‘በተራሮች መካከል ካለው ሸለቆ’ አትውጡ

‘በተራሮች መካከል ያለው ሸለቆ’ የሚያመለክተው ምንን ነው? ሰዎች ወደዚህ ሸለቆ መሸሽና በዚያው መቆየት የሚችሉት እንዴት ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በሳምንቱ መካከል በምናደርገው ስብሰባ ላይ የሚካተት አዲስ ገጽታ

አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ የጥናት እትም ላይ ያሉትን ለጥናት የሚረዱ መረጃዎችና ሚዲያዎች በመጠቀም የስብሰባ ዝግጅትህን ይበልጥ አስደሳች ማድረግ እንዲሁም ወደ ይሖዋ ይበልጥ መቅረብ ትችላለህ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ትዳራችሁ ይሖዋን የሚያስደስት ነው?

ይሖዋ በሚልክያስ ዘመን የነበሩት በትዳር ጓደኛቸው ላይ ክህደት ይፈጽሙ የነበሩ ሰዎች የሚያቀርቡትን አምልኮ አልተቀበለም። በዛሬው ጊዜ ያሉ ባለ ትዳሮች ለትዳር ጓደኛቸው ታማኝ መሆን የሚችሉት እንዴት ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

እውነተኛ ፍቅር ምንድን ነው?

ይሖዋ ጋብቻን ያቋቋመው ዘላቂ ጥምረት እንዲሆን አስቦ ነው። ይሖዋ ትዳር ደስታ የሰፈነበት እንዲሆን ስለሚፈልግ ጥሩ የትዳር ጓደኛ ለመምረጥና ትዳርን አስደሳች ለማድረግ የሚረዱ መሠረታዊ ሥርዓቶችን ለክርስቲያኖች ሰጥቷቸዋል።