በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከታኅሣሥ 26–ጥር 1

ኢሳይያስ 17-23

ከታኅሣሥ 26–ጥር 1
 • መዝሙር 123 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ሥልጣንን አላግባብ መጠቀም ሥልጣንን ያሳጣል”፦ (10 ደቂቃ)

  • ኢሳ 22:15, 16—ሸብና ሥልጣኑን የራሱ ጥቅም ለማሳደድ ተጠቅሞበታል (ip-1 238-239 አን. 16-17)

  • ኢሳ 22:17-22—ይሖዋ በሸብና ፋንታ ኤልያቄምን ሾሞቷል (ip-1 239-240 አን. 17-18)

  • ኢሳ 22:23-25—ከሸብና ታሪክ ትልቅ ትምህርት እናገኛለን (w07 1/15 9 አን. 1፤ ip-1 240-241 አን. 19-20)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ኢሳ 21:1—‘የምድረ በዳው ባሕር’ የተባለው አካባቢ የትኛው ነው? እንዲህ የተባለውስ ለምንድን ነው? (w06 12/1 11 አን. 2)

  • ኢሳ 23:17, 18—ጢሮስ በቁሳዊ ነገሮች ያገኘችው ትርፍ “ለይሖዋ የተቀደሰ” የሆነው እንዴት ነው? (ip-1 253-254 አን. 22-24)

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 17:1-14

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh—መጽሐፉን ለማስተዋወቅ መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ ተጠቀም። (ማሳሰቢያ፦ ክፍሉን ስታቀርብ ቪዲዮውን ማጫወት የለብህም።)

 • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh—በር ላይ እንደቆምክ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር፤ ከዚያም ለቀጣዩ ውይይት መሠረት ጣል።

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 151 አን. 10-11—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት