በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከሰኔ 5-11

ኤርምያስ 51-52

ከሰኔ 5-11
 • መዝሙር 98 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • የይሖዋ ቃል አንድም ሳይቀር ይፈጸማል”፦ (10 ደቂቃ)

  • ኤር 51:11, 28—ይሖዋ፣ ባቢሎንን ድል የሚያደርጋት ማን እንደሆነ አስቀድሞ ተናግሯል (it-2-E 360 አን. 2-3)

  • ኤር 51:30—ይሖዋ፣ ባቢሎን በምትወረርበት ወቅት ጥቃቱን ለመከላከል እንደማትሞክር ትንቢት አስነግሯል (it-2-E 459 አን. 4)

  • ኤር 51:37, 62—ይሖዋ፣ ባቢሎን ውሎ አድሮ ባድማ እንደምትሆን አስቀድሞ ተናግሯል (it-1-E 237 አን. 1)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ኤር 51:25—ባቢሎን፣ “አጥፊ ተራራ” የተባለችው ለምንድን ነው? (it-2-E 444 አን. 9)

  • ኤር 51:42—“ባሕሩ ባቢሎንን አጥለቅልቋታል” ሲባል ምን ማለት ነው? (it-2-E 882 አን. 3)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 51:1-11

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • የዚህን ወር መግቢያዎች መዘጋጀት፦ (15 ደቂቃ) “የመግቢያ ናሙናዎች” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የመግቢያ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች፣ jw.org/am ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ለቤተሰብ በሚለው ሥር ያሉትን ሐሳቦች ለቤቱ ባለቤት እንዲያሳዩ አበረታታ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት