በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  ሰኔ 2017

ከሰኔ 26–ሐምሌ 2

ሕዝቅኤል 6-10

ከሰኔ 26–ሐምሌ 2
 • መዝሙር 58 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ከጥፋት ለመትረፍ ምልክት ይደረግብህ ይሆን?”፦ (10 ደቂቃ)

  • ሕዝ 9:1, 2—ሕዝቅኤል የተመለከተው ራእይ ጠቃሚ ትምህርት ይሰጠናል (w16.06 16-17)

  • ሕዝ 9:3, 4—ለምንሰብከው መልእክት ቀና ምላሽ የሰጡ ሰዎች፣ ከጥፋት ለመትረፍ የሚያስችላቸው ምልክት የሚደረግባቸው በታላቁ መከራ ወቅት ይሆናል

  • ሕዝ 9:5-7—ይሖዋ፣ ጻድቃንን ከክፉዎች ጋር አብሮ አያጠፋም

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ሕዝ 7:19—ይህ ጥቅስ ለወደፊቱ ጊዜ ለመዘጋጀት የሚረዳን እንዴት ነው? (w09 9/15 23 አን. 10)

  • ሕዝ 8:12—ይህ ጥቅስ፣ እምነት ማጣት መጥፎ ድርጊት ወደ መፈጸም ሊመራ እንደሚችል የሚያሳየው እንዴት ነው? (w11 4/15 26 አን. 14)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 8:1-12

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 4:11 —እውነትን አስተምሩ።

 • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 11:5፤ 2ቆሮ 7:1—እውነትን አስተምሩ።

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 127 አን. 4-5—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት