በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  መጋቢት 2017

ከመጋቢት 20-26

ኤርምያስ 8-11

ከመጋቢት 20-26
 • መዝሙር 86 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ሰዎች ሊሳካላቸው የሚችለው የይሖዋን አመራር እስከተከተሉ ድረስ ብቻ ነው”፦ (10 ደቂቃ)

  • ኤር 10:2-5, 14, 15—የብሔራት አማልክት የሐሰት አማልክት ናቸው (it-1-E 555)

  • ኤር 10:6, 7, 10-13—ከብሔራት አማልክት በተለየ ይሖዋ ብቸኛው እውነተኛ አምላክ ነው (w04 10/1 11 አን. 10)

  • ኤር 10:21-23—ሰዎች የይሖዋን አመራር ካልተከተሉ ሊሳካላቸው አይችልም (w15 9/1 15 አን. 1)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ኤር 9:24—ተገቢ የሆነው ምን ዓይነት ኩራት ነው? (w13 1/15 20 አን. 16)

  • ኤር 11:10—ሰማርያ በ740 ዓ.ዓ. የጠፋች ቢሆንም ኤርምያስ በተናገረው የፍርድ መልእክት ውስጥ አሥሩን ነገድ ያቀፈውን የሰሜኑን መንግሥት የጨመረው ለምንድን ነው? (w07 3/15 9 አን. 2)

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 11:6-16

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ እና wp17.2 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

 • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ እና wp17.2 በሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ለተበረከተለት ሰው—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ld ገጽ 4-5 (አስጠኚው የመረጣቸውን ሥዕሎች መጠቀም ይችላል።)—ግለሰቡ በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት