በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  መስከረም 2017

የመግቢያ ናሙናዎች

የመግቢያ ናሙናዎች

መጠበቂያ ግንብ

ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መላእክት ምን ይላል?

ጥቅስ፦ መዝ 103:20

አበርክት፦ ይህ መጠበቂያ ግንብ፣ መጽሐፍ ቅዱስ መላእክትን አስመልክቶ የሚናገረውን ነገር እንዲሁም መላእክት በሕይወታችን ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩት እንዴት እንደሆነ ያብራራል።

እውነትን አስተምሩ

ጥያቄ፦ ሳይንስ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ትክክል እንዳልሆነ አረጋግጧል?

ጥቅስ፦ ኢሳ 40:22

እውነት፦ መጽሐፍ ቅዱስ ሳይንሳዊ ነገሮችን አስመልክቶ የሚናገረው ነገር በሙሉ ትክክል ነው።

የጉባኤ ስብሰባ መጋበዣ (inv)

አበርክት፦ የመጣሁት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ አንድ ንግግር እንድታዳምጥ ልጋብዝህ ነው። ንግግሩ የሚቀርበው በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ነው። [የስብሰባ መጋበዣ ወረቀቱን አበርክት፤ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ስብሰባ የሚደረግበትን ሰዓትና ቦታ ከመጋበዣ ወረቀቱ ላይ አሳየው እንዲሁም የሕዝብ ንግግሩን ርዕስ ንገረው።]

ጥያቄ፦ ከዚህ በፊት ወደ ይሖዋ ምሥክሮች የስብሰባ አዳራሽ ሄደህ ታውቃለህ? [ሁኔታው አመቺ ከሆነ፣ በመንግሥት አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አሳይ።]

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን መግቢያ አዘጋጅ።