በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  መስከረም 2017

ከመስከረም 4-10

ሕዝቅኤል 42-45

ከመስከረም 4-10
 • መዝሙር 31 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ንጹሑ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!”፦ (10 ደቂቃ)

  • ሕዝ 43:10-12—ይሖዋ፣ ሕዝቅኤል ስለ ቤተ መቅደሱ ራእይ እንዲያይ አድርጓል፤ ይህን ያደረገው በምርኮ ያሉት አይሁዳውያን ንስሐ ለመግባት እንዲነሳሱ ሊረዳቸው እንዲሁም ንጹሑ አምልኮ ወደ ቀድሞው ላቅ ያለ ቦታው እንደሚመለስ ሊያረጋግጥላቸው ስለፈለገ ነው (w99 3/1 8 አን. 3፤ it-2-E 1082 አን. 2)

  • ሕዝ 44:23—ካህናቱ ‘ንጹሕ ባልሆነውና ንጹሕ በሆነው ነገር መካከል ያለውን ልዩነት’ ለሕዝቡ ያስተምሯቸዋል

  • ሕዝ 45:16—ሕዝቡ፣ ይሖዋ አመራር እንዲሰጡ የሾማቸውን ሰዎች ይደግፋል (w99 3/1 10 አን. 10)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ሕዝ 43:8, 9—እስራኤላውያን የአምላክን ስም ያረከሱት በምን መንገድ ነው? (it-2-E 467 አን. 4)

  • ሕዝ 45:9, 10—ይሖዋ፣ ሞገሱን ማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሁሉ ምን እንዲያደርጉ ይጠብቅባቸዋል? (it-2-E 140)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 44:1-9

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • የዚህን ወር መግቢያዎች መዘጋጀት፦ (15 ደቂቃ) “የመግቢያ ናሙናዎች” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የመግቢያ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት