በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

በኩክ ደሴቶች በስብሰባዎች ላይ እንዲገኙ ሰዎችን መጋበዝ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ መስከረም 2017

የመግቢያ ናሙናዎች

መጠበቂያ ግንብን ለማበርከት እንዲሁም ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እና ስለ ሳይንስ የሚገልጸውን እውነት ለማስተማር የተዘጋጁ የመግቢያ ናሙናዎች። ናሙናዎቹን ተጠቅመህ የራስህን መግቢያ አዘጋጅ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ንጹሑ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!

ሕዝቅኤል በራእይ ቤተ መቅደሱን ማየቱ፣ በባቢሎን በምርኮ ላሉት ታማኝ አይሁዳውያን ቀሪዎች ንጹሑ አምልኮ መልሶ እንደሚቋቋም ማረጋገጫ ሆኗቸዋል።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ንጹሑን አምልኮ ከፍ አድርገህ የምትመለከተው ለምንድን ነው?

ንጹሑ አምልኮ ጸንቶ ቆሟል። ይሖዋን ማወቅና እሱን ማገልገል መቻልህ ምን ያህል ታላቅ ክብር እንደሆነ አዘውትረህ ታሰላስላለህ?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

እስራኤላውያን ወደ አገራቸው ሲመለሱ ያገኟቸው በረከቶች

ሕዝቅኤል ስለ ቤተ መቅደሱ ያየው ራእይ ንጹሑ አምልኮ መልሶ እንደሚቋቋም እንዲሁም የአምላክ ሕዝቦች እንደሚደራጁ፣ እንደሚደጋገፉና ያለ ስጋት እንደሚኖሩ ተስፋ የሚሰጥ ነበር።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ለይሖዋ ታማኝ መሆን ወሮታ ያስገኛል

ስለ ሦስቱ ዕብራውያን የሚናገረው ታሪክ ለይሖዋ አምላክ ታማኝ ለመሆን ያደረግነውን ቁርጥ ውሳኔ እንድናጠናክር ይረዳናል።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ትክክል ያልሆነ ነገር ለማድረግ ስትፈተኑ ታማኝ ሁኑ

ኢየሱስ ክርስቶስ በተፈተነበት ወቅት ለአምላክ ታማኝ ሆኗል። ፍጽምና የሚጎድላቸው ሰዎችስ ለአምላክ ታማኝ እንዳይሆኑ ተጽዕኖ ቢደርስባቸው ታማኝነታቸውን መጠበቅ ይችላሉ?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የቅርብ ዘመድ በሚወገድበት ጊዜ ታማኝ ሁኑ

የቅርብ ዘመዳችን ሲወገድ ለይሖዋ አምላክ ያለን ታማኝነት ይፈተናል። በታማኝነት ለመቀጠል ምን ሊረዳን ይችላል?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋን ሁልጊዜ ታገለግላለህ?

ዳንኤል ዘወትር ይሖዋን ያገለግል ነበር። ማንኛውም ነገር ይህን መንፈሳዊ ልማዱን እንዲያስተጓጉልበት አልፈቀደም።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ይሖዋን ሁልጊዜ እንዲያገለግሉ አሠልጥኗቸው

አዲስ አስፋፊዎችን ከመጀመሪያው አንስቶ በአገልግሎት አዘውትረው በቅንዓት እንዲካፈሉ አሠልጥኗቸው። ጥናትህ ውጤታማ አስፋፊ እንዲሆን እርዳው።