በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  ሐምሌ 2017

ከሐምሌ 3-9

ሕዝቅኤል 11-14

ከሐምሌ 3-9
 •  መዝሙር 36 እና ጸሎት

 •  የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 •  የሥጋ ልብ አለህ?”፦ (10 ደቂቃ)

  • ሕዝ 11:17, 18—ይሖዋ እውነተኛው አምልኮ መልሶ እንደሚቋቋም ተስፋ ሰጥቷል (w07 7/1 11 አን. 4)

  • ሕዝ 11:19—ይሖዋ እሱ ለሚሰጠን አመራር ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ልብ ሊሰጠን ይችላል (w16.05 15 አን. 9)

  • ሕዝ 11:20—ይሖዋ የተማርነውን ነገር በተግባር እንድናውል ይፈልጋል

 •  መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ሕዝ 12:26-28—ይህ ጥቅስ በይሖዋ አገልጋዮች ላይ ምን ኃላፊነት እንደተጣለባቸው ይገልጻል? (w07 7/1 13 አን. 8)

  • ሕዝ 14:13, 14—የእነዚህ ሰዎች ስም መጠቀሱ ምን ያስተምረናል? (w16.05 26 አን. 13፤ w07 7/1 13 አን. 9)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 •  የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 12:1-10

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 •  የዚህን ወር መግቢያዎች መዘጋጀት፦ (15 ደቂቃ) “የመግቢያ ናሙናዎች” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የመግቢያ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

 •  መዝሙር 129

 •  ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb17 41-43) አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።

 •  የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 12 አን. 1-8 እና “የተሰጠውን እርማት በትሕትና ተቀብሏል” የሚለው ሣጥን

 •  ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

 •  መዝሙር 126 እና ጸሎት