በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  ሐምሌ 2017

ከሐምሌ 10-16

ሕዝቅኤል 15-17

ከሐምሌ 10-16
 •  መዝሙር 49 እና ጸሎት

 •  የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 •  የገባኸውን ቃል ትጠብቃለህ?”፦ (10 ደቂቃ)

  • ሕዝ 17:1-4—ባቢሎናውያን በንጉሥ ዮአኪን ፋንታ ሴዴቅያስን አነገሡት (w07 7/1 12 አን. 6)

  • ሕዝ 17:7, 15—ሴዴቅያስ ለባቢሎን ታማኝ ለመሆን የገባውን መሐላ አፍርሶ ከግብፅ ወታደራዊ እርዳታ ጠየቀ (w07 7/1 12 አን. 6)

  • ሕዝ 17:18, 19—ይሖዋ፣ ሴዴቅያስ የገባውን ቃል እንዲያከብር ይጠብቅበት ነበር (w12 10/15 30 አን. 11፤ w88-E 9/15 17 አን. 8)

 •  መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ሕዝ 16:60—“ዘላቂ ቃል ኪዳን” የተባለው ምንድን ነው? በዚህ ቃል ኪዳን ውስጥ የተካተቱትስ እነማን ናቸው? (w88-E 9/15 17 አን. 7)

  • ሕዝ 17:22, 23—ይሖዋ እንደሚተክለው የተናገረው ‘ለጋ ቀንበጥ’ ማን ነው? (w07 7/1 12 አን. 6)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 •  የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 16:28-42

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት