በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

“ሳይፈጸም የቀረ አንድም ቃል የለም”

እስራኤላውያን በምድረ በዳ ያደረጉት ጉዞ ተጠናቋል፤ በጉጉት ሲጠባበቁት ወደነበረው ወደ ተስፋይቱ ምድር ሊገቡ ነው። በኢያሱ አመራር ሥር ያሉት እስራኤላውያን ይሖዋን ሙሉ በሙሉ በመታዘዝ ቃል የገባላቸው ነገሮች ሲፈጸሙ ለመመልከት ይበቁ ይሆን? ይህ ዘገባ በዛሬው ጊዜም የይሖዋ ቃል እንደሚፈጸም እርግጠኛ እንድትሆን የሚረዳህ እንዴት ነው?