በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የይሖዋን ሥልጣን አክብሩ

እስራኤላውያን ምድረ በዳ ላይ በነበሩበት ወቅት ታማኝነታቸውን የሚፈትን ነገር አጋጠማቸው። ሕዝቡ በታማኝነት ሙሴን ይከተሉ ይሆን? ወይስ ዓመፀኛ የሆነውን ቆሬን ይከተላሉ? የቆሬ ልጆችስ ምን ያደርጉ ይሆን? የዚህን ታሪክ መጨረሻ ስትመለከት ለይሖዋ ሥልጣን ያለህን አመለካከት ለመገምገም መነሳሳትህ አይቀርም።