በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች ተግባራዊ ማድረግ

የአምላክ ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች አንጻር እንድናስብና ከእነዚህ መመሪያዎች ጋር በሚስማማ መልኩ እንድንኖር ይረዳናል። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ጥበብ ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ የሚያሳዩ ምሳሌዎችን ተመልከት።

ባላሰብነው ቦታ ጓደኞች ማግኘት

ሁላችንም ጓደኞች እንዲኖሩን እንፈልጋለን። ጥሩ ጓደኞችን ለመምረጥ የሚረዱህ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች የትኞቹ ናቸው?

ይሖዋ አምላክ ይረዳችኋል

አምላክን ለማገልገል ፍጹም መሆን አይጠበቅብህም። አምላክ እንዲሳካልህ ይፈልጋል፤ በመሆኑም ይደግፍሃል እንዲሁም ይረዳሃል።

ምክር በመስማት ጥበበኞች ሁኑ

ትኩረት ማድረግ ያለብህ ምክር በሰጠህ ሰው ላይ ሳይሆን በምክሩ ላይ መሆን አለበት። ክርስቲያን ሽማግሌዎች የሚሰጡን ምክር ይሖዋ እንደሚወደን የሚያሳይ ማስረጃ ነው።