በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

የመንግሥት አዳራሾችን መገንባት እውነተኛው አምልኮ እንዲስፋፋ ያደርጋል

የይሖዋ ምሥክሮች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ባለባቸው የገንዘብ አቅማቸው ውስን የሆኑ አገሮች ውስጥ የአምልኮ ቦታዎች እጥረት ሊያጋጥም ይችላል፤ የይሖዋ ምሥክሮች ለዚህ ሁኔታ መፍትሔ ያበጁት እንዴት ነው? ይህን ቪዲዮ ስትመለከት እጅግ አስደናቂ የሆነ የግንባታ ፕሮጀክቶች ሥራ ሲካሄድ ታያለህ።