በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

የሎጥን ሚስት አስታውሱ

ኢየሱስ ወደ 2,000 ከሚጠጉ ዓመታት በፊት የሰጠውን ማስጠንቀቂያ ተግባራዊ ማድረግ ዛሬ ከምንጊዜውም ይበልጥ አንገብጋቢ ነው። ብራያን እና ግሎሪያ ኢየሱስ ያስጠነቀቀው አደጋ በቤተሰባቸው ላይ እንዳይደርስ ለመከላከል ምን እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው የተገነዘቡት እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

የሎጥን ሚስት አስታውሱ—ክፍል 1

በዘመናችን የሚኖር አንድ ክርስቲያን ቤተሰብ ለአምላክ ታማኝ በመሆንና ቁሳዊ ሀብት በማካበት መካከል ሚዛኑን ለመጠበቅ የሚያደርገው ትግል

የሎጥን ሚስት አስታውሱ—ክፍል 2

መንፈሳዊ እይታችን እንዲጋረድ እንዲሁም ከሥነ ምግባራዊና ከመንፈሳዊ እሴቶቻችን ጋር በተያያዘ አቋማችንን እንድናላላ ሊያደርገን የሚችለው ምንድን ነው?

የሎጥን ሚስት አስታውሱ—ክፍል 3

ኢየሱስ የሎጥን ሚስት ታሪክ የጠቀሰው ለእኛ ትምህርት እንዲሆነን ነው። የሎጥ ሚስት መጨረሻ ፈጽሞ የተለየ ሊሆን ይችል ነበር። እኛ በሎጥ ሚስት ላይ የደረሰው ነገር እንዲደርስብን አንፈልግም።