በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

እስከ ምድር ዳር ድረስ

የጊልያድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት፣ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሰዎች የእውነት መልእክት እንዲደርሳቸው ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክቷል። ሚስዮናውያን ሥልጠና የሚያገኙት እንዲሁም ምሥራቹን እስከ ምድር ዳር ድረስ የሚሰብኩት እንዴት እንደሆነ ይህ ቪዲዮ ያሳያል።