በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

አባካኙ ልጅ ተመለሰ!

አንድ ወጣት፣ ክርስቲያን የሆኑ ወላጆቹ ካስተማሩት ነገር ጋር የሚቃረን አመለካከትና አኗኗር ካላቸው ሰዎች ጋር መግጠም ጀመረ። ይህ ወጣት አኗኗሩ እየተቀየረ ሲመጣ የቤተሰቡ አባላት ምን ያደርጉ ይሆን? በዛሬው ጊዜ ያሉ ወጣቶች የሚያጋጥሟቸውን አደገኛ ሁኔታዎች ከሚያሳየው ከዚህ ፊልም ምን ትምህርት ማግኘት ይቻላል?