በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

“ይሖዋ ሆይ፣ . . . በአንተ እታመናለሁ”

ሕዝቅያስ ከተለያየ አቅጣጫ ተጽዕኖ ቢደርስበትም እምነቱንና ታማኝነቱን የሚያሳይ ውሳኔ ማድረግ የቻለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት፤ ያደረገው ውሳኔ በወቅቱ ለነበረው ብሔርም ሆነ በዛሬው ጊዜ ይሖዋን ለሚያገለግሉ ሁሉ ግሩም ምሳሌ ይሆናል።