በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የይሖዋ ምሥክሮች ያሳዩት በተግባር የተደገፈ እምነት፣ ክፍል 1፦ ከጨለማ መውጣት

የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች፣ በሐሰት ሃይማኖት ተጽዕኖ ለበርካታ መቶ ዓመታት ከሰፈነው ጨለማ መውጣት ታላቅ እምነት ጠይቆባቸዋል። ይሁንና ደፋሮችና ቀናተኛ ብርሃን አብሪዎች ሆነዋል። እነዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ያሳዩትን ድፍረትና ታማኝነት እንዲሁም ይሖዋ “ከጨለማ ወደ አስደናቂ ብርሃኑ” የመራቸው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።