በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

‘ለሁሉም ብሔራት፣ ነገዶችና ቋንቋዎች የሚሆን ምሥራች’

በዓለም ላይ 6,700 የሚያህሉ ቋንቋዎች ስለሚነገሩ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ምሥራች ለማሰራጨት የትርጉም ሥራ የግድ አስፈላጊ ነው። የይሖዋ ምሥክሮች ከዚህ ዓለም አቀፋዊ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ምን እያከናወኑ እንዳለ ለማወቅ ይህን ቪዲዮ ተመልከት።