ክርስቲያኖች ‘ለመላው የወንድማማች ማኅበር ፍቅር እንዲኖራቸው’ ከ2,000 ዓመታት ገደማ በፊት ትእዛዝ ተሰጥቷቸው ነበር። የይሖዋ ምሥክሮች ይህንን ትእዛዝ የፈጸሙት እንዴት ነው? ያለንበት የወንድማማች ማኅበር ይህንን ትእዛዝ እየፈጸመ እንደሆነ የሚያሳዩ ሦስት ዘርፎችን በዚህ ቪዲዮ ላይ ተመልከት፤ እነሱም 1) የስብከቱ ሥራ፣ 2) ችግር ላይ ለወደቁት የሚደረገው እርዳታ እና 3) ይሖዋን ለማምለክ የሚደረጉት ስብሰባዎች ናቸው።