በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች

 መዝሙር 147

ልዩ ንብረት

ልዩ ንብረት

አውርድ፦

(1 ጴጥሮስ 2:9)

 1. አምላክ አዲስ ፍጥረቱን፣

  የተቀቡ ልጆቹን፣

  ከሰው መሃል ዋጃቸው፤

  ሞገሱን ሰጣቸው።

  (አዝማች)

  ለስምህ ’ሚሆን ሕዝብ፣

  ልዩ ንብረትህ ናቸው።

  ’ሚወዱህ፣ ’ሚያከብሩህ፤

  ዝናህን ’ሚያውጁ አንድ ሆነው።

 2. ቅዱስ ብሔር ሆነዋል፤

  የ’ውነትን ቃል ይዘዋል።

  የሱን ብርሃን እንዲያዩ

  አምላክ ጠርቷቸዋል።

  (አዝማች)

  ለስምህ ’ሚሆን ሕዝብ፣

  ልዩ ንብረትህ ናቸው።

  ’ሚወዱህ፣ ’ሚያከብሩህ፤

  ዝናህን ’ሚያውጁ አንድ ሆነው።

 3. ምሥራቹን በመስበክ

  ሌሎች በጎችን ጠሩ።

  ታማኝ ናቸው ለበጉ፣

  ት’ዛዙን ’ሚያከብሩ።

  (አዝማች)

  ለስምህ ’ሚሆን ሕዝብ፣

  ልዩ ንብረትህ ናቸው።

  ’ሚወዱህ፣ ’ሚያከብሩህ፤

  ዝናህን ’ሚያውጁ አንድ ሆነው።