በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች

 መዝሙር 144

ስብከታችን ሰው ያድናል

ስብከታችን ሰው ያድናል

አውርድ

(ሕዝቅኤል 3:17-19)

 1. ባምላክ የበጎ ፈቃድ ዓመት

  ነው ’ምንኖረው፤

  ሰዎች ይወቁ፣ ያምላክ ቁጣ

  ቀን ቅርብ ነው።

  (አዝማች)

  ስብከታችን ሰው ያድናል፤

  ለኛም መዳን ያስገኛል።

  ከታዘዙ ይድናሉ፤

  ስለዚህ ’ንስበክ ለሁሉ፤

  ለሁሉ።

 2. በመላው ዓለም የምንሰብከው

  መል’ክት አለን፤

  ሰዎችን ካምላክ ጋር

  ታረቁ እንላለን።

  (አዝማች)

  ስብከታችን ሰው ያድናል፤

  ለኛም መዳን ያስገኛል።

  ከታዘዙ ይድናሉ፤

  ስለዚህ ’ንስበክ ለሁሉ፤

  ለሁሉ።

  (መሸጋገሪያ)

  አፋጣኝ፣ አስቸኳይ ነው፤

  ሰምተው፣ ታዘው፣ መትረፋቸው።

  በነፃ ’ናስተምራቸው፤

  የሕይወት ውኃ ’ንስጣቸው።

  (አዝማች)

  ስብከታችን ሰው ያድናል፤

  ለኛም መዳን ያስገኛል።

  ከታዘዙ ይድናሉ፤

  ስለዚህ ’ንስበክ ለሁሉ፤

  ለሁሉ።