በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’

 መዝሙር 67

“ቃሉን ስበክ”

ኦዲዮ ምረጥ
“ቃሉን ስበክ”
እይታ
ጽሑፍ
ሥዕል

(2 ጢሞቴዎስ 4:2)

 1. 1. አምላክ ት’ዛዝ አስተላልፏል፤

  የምንፈጽመው ሥራ ሰጥቶናል።

  ምንጊዜም ተዘጋጅተህ ጠብቅ፤

  ስለ ግሩም ተስፋህ ለማሳወቅ።

  (አዝማች)

  ቃሉን ስበክ፤

  ሁሉም መስማት አለበት!

  እንስበክ፤

  ፍጻሜው ቀርቧል ይበልጥ።

  እንስበክ፤

  ቅኖች እንዲያስተውሉ።

  እንስበክ፤

  በየቦታው።

 2. 2. አስቸጋሪ ወቅት ይኖራል፤

  ተቃዋሚዎች ያዋርዱናል።

  አመቺ ባይመስልም ለመስበክ፣

  ትምክ’ታችን ነው ኃያሉ አምላክ።

  (አዝማች)

  ቃሉን ስበክ፤

  ሁሉም መስማት አለበት!

  እንስበክ፤

  ፍጻሜው ቀርቧል ይበልጥ።

  እንስበክ፤

  ቅኖች እንዲያስተውሉ።

  እንስበክ፤

  በየቦታው።

 3. 3. አመቺ ወቅትም ይኖራል፤

  በዚህ ጊዜም መስበክ ያስፈልጋል።

  ስብከታችን መዳን ያስገኛል፤

  የይሖዋንም ስም ያስቀድሳል።

  (አዝማች)

  ቃሉን ስበክ፤

  ሁሉም መስማት አለበት!

  እንስበክ፤

  ፍጻሜው ቀርቧል ይበልጥ።

  እንስበክ፤

  ቅኖች እንዲያስተውሉ።

  እንስበክ፤

  በየቦታው።

(በተጨማሪም ማቴ. 10:7፤ 24:14ን፣ ሥራ 10:42ን እና 1 ጴጥ. 3:15ን ተመልከት።)