በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’

 መዝሙር 5

የአምላክ ድንቅ ሥራዎች

ኦዲዮ ምረጥ
የአምላክ ድንቅ ሥራዎች
እይታ
ጽሑፍ
ሥዕል

(መዝሙር 139)

 1. 1. አምላክ መቀመጥ፣ መራመዴን፣

  ታውቀዋለህ መተኛት፣ መንቃቴን።

  የውስጤን ሐሳብ ትመረምራለህ፤

  ንግግሬን፣ አካሄዴን

  ታውቀዋለህ።

  አየኸኝ ስፈጠር በስውር፤

  አጥንቶቼን አውቀሃል በቁጥር።

  ያካሌ ክፍል በሙሉ ተጽፏል።

  ሥራህ ያስደንቃል፣

  ኃይልህ ያስደምማል።

  ጥበብህ ድንቅ ከማሰብም በላይ ነው፤

  ነፍሴም ይህን በውል ነው ’ምታውቀው።

  ጨለማ ውጦኛል ብዬ ባስብም፣

  ያንተ መንፈስ ያገኘኛል እዚያም።

  ካንተ ወዴት እሸሸጋለሁ?

  መሰወሪያ፣ መደበቂያው የት ነው?

  በሰማይም ሆነ በመቃብር ውስጥ፣

  በጨለማም፣ በባሕርም

  ቦታ የለም።

(በተጨማሪም መዝ. 66:3፤ 94:19ን እና ኤር. 17:10ን ተመልከት።)