በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

 መዝሙር 47

በየዕለቱ ወደ ይሖዋ መጸለይ

ኦዲዮ ምረጥ
በየዕለቱ ወደ ይሖዋ መጸለይ
እይታ
ጽሑፍ
ሥዕል

(1 ተሰሎንቄ 5:17)

 1. 1. ወዳምላክ ጸልይ፤ ጸሎት ሰሚ ነው።

  ይሖዋ የሰጠን ታላቅ መብት ነው።

  እንደ ጓደኛህ ሁሉን ንገረው፤

  እምነት የሚጣልበት አምላክ ነው።

  በየ’ለቱ እንጸልይ።

 2. 2. እናመስግነው ሕይወት ሰጥቶናል፤

  ይቅር ባይ ከሆን ይቅር ይለናል።

  ላምላክ ’ንናዘዝ በደላችንን፤

  አፈር እንደሆን ያውቃል ፈጥሮናል።

  በየ’ለቱ እንጸልይ።

 3. 3. በችግር ጊዜ ወደ’ሱ ’ንጸልይ፤

  አባታችን ነው ከኛ ’ማይለይ።

  እንዲጠብቀን እንማጸነው፤

  አይሰጋም የሚታመንበት ሰው።

  በየ’ለቱ እንጸልይ።

(በተጨማሪም መዝ. 65:5ን፣ ማቴ. 6:9-13፤ 26:41ን እና ሉቃስ 18:1ን ተመልከት።)