በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’

 መዝሙር 41

እባክህ ጸሎቴን ስማ

ኦዲዮ ምረጥ
እባክህ ጸሎቴን ስማ
እይታ
ጽሑፍ
ሥዕል

(መዝሙር 54)

 1. 1. ይሖዋ ’ባት፣ እባክህ ስማኝ።

  አምላኬ ነህ፤ እኔም ያንተ ነኝ።

  ስምህ ታላቅ፣ ወደር ’ማያገኝ።

  (አዝማች)

  ደጉ አምላኬ፣ ’ባክህ ስማኝ።

 2. 2. ላመስግንህ ለዛሬዋ ቀን።

  ሕይወት ሰጥተህ፣ መራህ መንገዴን።

  ደስ ብሎኛል፣ በእቅፍህ ነኝ።

  (አዝማች)

  ደጉ አምላኬ፣ ’ባክህ ስማኝ።

 3. 3. እጓጓለሁ መልካም ማድረግን።

  ምራኝ ልሂድ፣ በአንተ ብርሃን።

  ችግሮቼን ልቋቋም እርዳኝ።

  (አዝማች)

  ደጉ አምላኬ፣ ’ባክህ ስማኝ።

(በተጨማሪም ዘፀ. 22:27ን፣ መዝ. 106:4ን እና ያዕ. 5:11ን ተመልከት።)