በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’

 መዝሙር 27

የአምላክ ልጆች መገለጥ

ኦዲዮ ምረጥ
የአምላክ ልጆች መገለጥ
እይታ
ጽሑፍ
ሥዕል

(ሮም 8:19)

 1. 1. አምላክ የመረጣቸውን

  በቅርቡ ይገልጣል።

  ከ’የሱስ ጋር ይገዛሉ፤

  ይሆናሉ ኃያል።

  (አዝማች)

  ያምላክ ልጆች ከክርስቶስ

  ጋር ይገለጣሉ።

  በውጊያው ድል ያደርጋሉ፤

  አብረው ይነግሣሉ።

 2. 2. ቀሪዎቹ ቅቡዓንም

  ድምፁን ይሰማሉ፤

  የጌቶች ጌታ ሲመጣ

  ሰማይ ይሄዳሉ።

  (አዝማች)

  ያምላክ ልጆች ከክርስቶስ

  ጋር ይገለጣሉ።

  በውጊያው ድል ያደርጋሉ፤

  አብረው ይነግሣሉ።

  (መሸጋገሪያ)

  ያምላክ ልጆች ከ’የሱስ ጋር

  ሆነው ይዋጋሉ።

  ከበጉ ጋር በጋብቻ

  ይተሳሰራሉ።

  (አዝማች)

  ያምላክ ልጆች ከክርስቶስ

  ጋር ይገለጣሉ።

  በውጊያው ድል ያደርጋሉ፤

  አብረው ይነግሣሉ።

(በተጨማሪም ዳን. 2:34, 35ን፣ 1 ቆሮ. 15:51, 52ን እና 1 ተሰ. 4:15-17ን ተመልከት።)