በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’

 መዝሙር 13

ምሳሌያችን የሆነው ክርስቶስ

ኦዲዮ ምረጥ
ምሳሌያችን የሆነው ክርስቶስ
እይታ
ጽሑፍ
ሥዕል

(1 ጴጥሮስ 2:21)

 1. 1. የይሖዋን ፍቅር

  ጥሩነቱን አየን፤

  የበኩር ልጁን ለኛ ሲልክልን።

  ኢየሱስ ሰው ሆኖ

  በምድር ላይ ኖረ፤

  የይሖዋንም ስም አስከበረ።

 2. 2. ሕይወት ለሚያስገኘው፣

  ጥበብ ለሚሰጠው

  ለይሖዋ ቃል አድናቆት ነበረው።

  አባቱን ማስደሰት

  እርካታ ሰጥቶታል፤

  በዚህም ለኛ ምሳሌ ትቷል።

 3. 3. ይሖዋን ማስደሰት

  ነው ፍላጎታችን፤

  መሪያችን ኢየሱስ ነው ምሳሌያችን።

  በልጁ ምሳሌ

  እስከሄድን ድረስ

  እናገኛለን ያምላክን ሞገስ።

(በተጨማሪም ዮሐ. 8:29ን፣ ኤፌ. 5:2ን እና ፊልጵ. 2:5-7ን ተመልከት።)