በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’

 መዝሙር 114

“በትዕግሥት ጠብቁ”

ኦዲዮ ምረጥ
“በትዕግሥት ጠብቁ”
እይታ
ጽሑፍ
ሥዕል

(ያዕቆብ 5:8)

 1. 1. ልዑል ጌታ ይሖዋ፣

  ለቅዱስ ስሙ ይቀናል።

  ስድቡን በማስወገድም፣

  ስሙን ሊያስቀድሰው ይሻል።

  ለበርካታ ዘመናት፣

  ታይቷል ታላቅ ጽናቱ።

  የቻይነቱ ብዛት፣

  ድንቅ ነው በ’ውነቱ።

  እሱ ሁሉም ዓይነት ሰው፣

  እንዲድን ነው ’ሚፈልገው።

  የይሖዋ ትዕግሥት፣

  ከንቱ አይሆን አለው ውጤት።

 2. 2. በአምላክ መንገድ መሄድ፣

  ታጋሽ መሆን ይጠይቃል።

  ት’ግሥት ልብ ያረጋጋል፤

  ከቁጣ ይጠብቀናል።

  መልካም ጎን ይፈልጋል፤

  በተስፋ ይጠብቃል።

  በጭንቀት ስንዋጥም፣

  ሚዛን አንስትም።

  ትዕግሥትን ጨምሮ

  የመንፈስን ፍሬ ማፍራት፣

  ያስችላል ለማዳበር

  ያምላካችንን ባሕርያት።

(በተጨማሪም ዘፀ. 34:14ን፣ ኢሳ. 40:28ን፣ 1 ቆሮ. 13:4, 7ን እና 1 ጢሞ. 2:4ን ተመልከት።)