በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’

 መዝሙር 79

ጸንተው እንዲቆሙ አስተምሯቸው

ኦዲዮ ምረጥ
ጸንተው እንዲቆሙ አስተምሯቸው
እይታ
ጽሑፍ
ሥዕል

(ማቴዎስ 28:19, 20)

 1. 1. ደስ ይላል፣ ማስተማር ቅኖችን

  ማየት እድገታቸውን፤

  እውነትም ሲሆን የራሳቸው፣

  ይሖዋ ሲመራቸው።

  (አዝማች)

  ይሖዋ ሆይ፣ ስማን ’ባክህ

  በ’የሱስ ስም ስንለምንህ፤

  ጥበቃህ አይለያቸው።

  ምኞታችን በርትተው ማየት ነው፣ ጸንተው።

 2. 2. ስንጸልይ ነበር በየ’ለቱ፤

  ፈተናን እንዲወጡ።

  አስተማርን፣ ረዳን ጊዜ ሰጥተን፤

  እነሱም በረቱልን።

  (አዝማች)

  ይሖዋ ሆይ፣ ስማን ’ባክህ

  በ’የሱስ ስም ስንለምንህ፤

  ጥበቃህ አይለያቸው።

  ምኞታችን በርትተው ማየት ነው፣ ጸንተው።

 3. 3. ባምላክ ላይ ይሁን ትምክ’ታቸው፤

  ድፍረት እንዲኖራቸው።

  ታዛዦች ከሆኑ፣ ከጸኑ፤

  ለሕይወት ይበቃሉ።

  (አዝማች)

  ይሖዋ ሆይ፣ ስማን ’ባክህ

  በ’የሱስ ስም ስንለምንህ፤

  ጥበቃህ አይለያቸው።

  ምኞታችን በርትተው ማየት ነው፣ ጸንተው።

(በተጨማሪም ሉቃስ 6:48ን፣ ሥራ 5:42ን እና ፊልጵ. 4:1ን ተመልከት።)