በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

 መዝሙር 20

ውድ ልጅህን ሰጠኸን

ኦዲዮ ምረጥ
ውድ ልጅህን ሰጠኸን
እይታ
ጽሑፍ
ሥዕል

(1 ዮሐንስ 4:9)

 1. 1. ይሖዋ፣ ውድ አባት፣

  ያለተስፋ ነበርን፤

  አሁን ግን በቤዛው

  ተስፋ አገኘን!

  አንሳሳም ለመስጠት፣

  ላንተ ምርጣችንን።

  እንናገራለን

  ታላቅ ውለታህን።

  (አዝማች)

  ተወዳጅ ልጅህን

  ለኛ ሰጥተኸናል፤

  ከልብ እንዘምርልህ፤

  ይገባሃልና ክብር።

 2.  2. ወዳንተ ስቦናል

  ደግነት፣ ምሕረትህ።

  ስምህን ነገርከን፤

  ወዳጃችን ሆንክ።

  ግን ታላቅ ስጦታህ፣

  ከሁሉም ’ሚበልጠው፣

  እኛ እንድንኖር

  ልጅህ መሞቱ ነው።

  (አዝማች)

  ተወዳጅ ልጅህን

  ለኛ ሰጥተኸናል፤

  ከልብ እንዘምርልህ፤

  ይገባሃልና ክብር።

  (መጨረሻ)

  ይሖዋ፣ ውድ አባት፣ ምስጋና ይድረስህ።

  ልጅህን ሰጠኸን፤ ከልብ እናመስግንህ።

(በተጨማሪም ዮሐ. 3:16ን እና 15:13ን ተመልከት።)