በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ መስከረም 2015 | የይሖዋ ምሥክሮች እነማን ናቸው?

መልሱን ለምን ከትክክለኛው ምንጭ አትፈልግም?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የይሖዋ ምሥክሮች እነማን ናቸው?

በዚህ ርዕስ ላይ ከተገለጹት አስተያየቶች ጋር የሚመሳሰል አመለካከት አለህ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የይሖዋ ምሥክሮች ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?

ባልጠበቅከው ቦታ ልታገኘን ትችላለህ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የይሖዋ ምሥክሮች ምን ብለው ያምናሉ?

እምነታችን በአጠቃላይ የተመሠረተው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ባለን ጽኑ እምነት ነው።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የስብከቱ ሥራ ወጪ የሚሸፈነው እንዴት ነው?

ገንዘቡ የሚመጣው ከየት ነው? ጥቅም ላይ የሚውለው እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የምንሰብከው ለምንድን ነው?

በዓለም ዙሪያ የስብከቱን ሥራ የምናከናውንባቸው ሦስት ምክንያቶች አሉ።

የሕይወት ታሪክ

ከታዋቂነት የሚበልጥ ነገር አገኘሁ

ሚና ሀንግ ጎዴንጺ በአንድ ሌሊት ታዋቂ ሰው ሆነች፤ ሆኖም አዲሱ አኗኗሯ እንዳሰበችው አልሆነም።

የበዴል የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም—አነስተኛ ግን ጉልህ እመርታ

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ለ300 ዓመታት ያህል አቻ አልተገኘለትም።

በአምላክ ላይ ቅሬታ አድሮብሃል?

‘አምላክ ይህ እንዲደርስብኝ ለምን ፈቀደ?’ ብለህ ጠይቀህ ታውቃለህ?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች የሚጠቅሙን እንዴት ነው?

በተጨማሪም . . .

የአርማጌዶን ጦርነት ምንድን ነው?

አርማጌዶን የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፤ ይህ ቃል ስለሚያመለክተው ጦርነት ግን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በሰፊው ተብራርቷል።