በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ሰኔ 2015 | መጽሐፍ ቅዱስ በሳይንስ ተተክቷል?

አንዱ ከሌላው የተሻለ ነው ወይስ እርስ በርስ ይደጋገፋሉ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሳይንስ በሕይወትህ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?

“የአምላክን መኖር በመቃወም የቀረበው ሳይንሳዊ መከራከሪያ” ምንድን ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሳይንስ የደረሰባቸው ነገሮች ውስን ናቸው

ካርል ሳጋን ሳይንስ የደረሰባቸውን እውነታዎች መሠረት በማድረግ እንዲህ ብለው ተናግረዋል፦ “አንድ ሰው ከፍተኛ እውቀት ያለው መሆኑ ምንም ስህተት እንዳይፈጽም ዋስትና እንደማይሆን የሚያስገነዝብ ነው።”

እንዳማሩ ማርጀት ይቻላል?

በሕይወታችሁ የሚያጋጥሟችሁን ለውጦች ለመቀበል የሚረዷችሁን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ስድስት ምክሮች ተመልከቱ።

የሕይወት ታሪክ

ለሰባት ትውልዶች ሲተላለፍ የቆየ ውርስ

ኬቨን ዊሊያምስ ቤተሰቡ እውነተኛውን አምላክ ይሖዋን በቅንዓት እንዳገለገለ ይናገራል።

ፀረ ክርስቶስ ማን ነው?

ፀረ ክርስቶስ ገና ወደፊት የሚገለጥ ነው ወይስ ከጥንት ጀምሮ ያለ?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ልጆቻችሁን ኃላፊነት የሚሰማቸው እንዲሆኑ አድርጋችሁ ማሳደግ የምትችሉት እንዴት ነው?

በተጨማሪም . . .

መጽሐፍ ቅዱስ ሰብዓዊ ጥበብ የሚንጸባረቅበት መጽሐፍ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ራሱ የሚሰጠውን ምሥክርነት ልብ በል።