በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ግንቦት 2015 | መጨረሻው ቀርቧል?

“መጨረሻው ቀርቧል!” የሚሉትን ቃላት ስትሰማ ወደ አእምሮህ የሚመጣው ምንድን ነው? ይህን ቀን በተመለከተ የምታስበው ነገር ያስጨንቅሃል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

“መጨረሻው” ሲባል ምን ማለት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ “መጨረሻው” የሚናገረው ነገር ምሥራች እንደሆነ ታውቃለህ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መጨረሻው ቀርቧል?

መልሱን ለማግኘት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱትን የመጨረሻውን ቀን ምልክት አራት ገጽታዎች ተመልከት።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ብዙዎች ከመጨረሻው ቀን በሕይወት ይተርፋሉ—አንተም መትረፍ ትችላለህ

ግን እንዴት? ለክፉ ቀን መጠባበቂያ የሚሆን እህልና ሌሎች አስፈላጊ ነገሮችን ማከማቸት ወይም ሌሎች አካላዊ ዝግጅቶችን ማድረግ ይኖርብሃል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ ወጣ

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም በገዛ ቋንቋህ የአምላክን ቃል ምንም ሳያዛንፍ እንደሚያስተላልፍ እርግጠኛ ሆነህ ማንበብ ትችላለህ።

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ይሖዋ መሐሪና ይቅር ባይ እንደሆነ ተማርኩ

ኖርማን ፔልቲዬ ሰዎችን ማታለል እንደ ሱስ ሆኖበት ነበር። ይሁንና ከመጽሐፍ ቅዱስ አንድ ጥቅስ ሲያነብ ያለበት አሳሳቢ ሁኔታ አስለቀሰው።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

የፍርድ ቀን ለ1,000 ዓመት የሚዘልቀው ለምንድን ነው?

በተጨማሪም . . .

የአምላክ መንግሥት ወደፊት ምን ያከናውናል?

የአምላክ መንግሥት ምድርን ሲገዛ ምን ነገሮችን እንደሚያከናውን እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።