በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ሚያዝያ 2015 | መጽሐፍ ቅዱስን መማር ትፈልጋለህ?

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የይሖዋ ምሥክሮች ባዘጋጁት ነፃ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ፕሮግራም እየተጠቀሙ ነው። አንተም ከዚህ የትምህርት ፕሮግራም ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መጽሐፍ ቅዱስን መማር ለምን አስፈለገ?

መጽሐፍ ቅዱስን ለመማር ያልወሰንከው ሥራ በጣም እንደሚበዛብህ ወይም ይህን ማድረግ አንድ ዓይነት ግዴታ ውስጥ እንደሚያስገባህ ስለተሰማህ ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት—ለሁሉም ሰው

የትምህርት ፕሮግራማችንን አስመልክቶ ብዙ ጊዜ ለሚነሱ ስምንት ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች አንብብ።

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ሦስት ጥያቄዎች ሕይወቴን ለወጡት

ዶሪስ ኤልድረድ ለጥያቄዎቿ አርኪ መልስ ያገኘችው ከተማሪዋ ነው፤ ታሪኳን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ውድ የሆነ ጥንታዊ ሀብት ከቆሻሻ መሃል ማግኘት

የፓፒረስ ራይላንድስ የዮሐንስ ወንጌል ቁራጭ እስካሁን ከተገኙት የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ቅጂዎች ሁሉ እጅግ ጥንታዊው ነው።

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት

የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ መከበር ያለበት ለምንድን ነው?

ብዙዎች በገና በዓል የኢየሱስን ልደት፣ በፋሲካ ደግሞ ትንሣኤውን ያከብራሉ። የይሖዋ ምሥክሮች ግን የኢየሱስን ሞት መታሰቢያ የሚያከብሩት ለምንድን ነው?

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በሮም የጦር ሠራዊት ውስጥ የአንድ የመቶ አለቃ የሥራ ድርሻ ምን ነበር? በጥንት ዘመን የነበረው መስተዋት ከአሁኑ ዘመን የሚለየው እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

እርስ በርስ ከልብ የሚተሳሰቡ ሰዎች ያሉበት ማኅበረሰብ ይኖር ይሆን?

በተጨማሪም . . .

መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው?

በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊዎች አምላክ መርቷቸው እንደጻፉ ተናግረዋል። እንዲህ ያሉት ለምንድን ነው?