በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ጥቅምት 2014 | የአምላክ መንግሥት ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

የዚህን ጥያቄ መልስ ለማወቅ የአምላክ መንግሥት ለኢየሱስ፣ ለአባቱና ታማኝ ለሆኑ ሰዎች የሚያስገኘውን ጥቅም እንመልከት።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የአምላክ መንግሥት ትኩረታችንን የሚስበው ለምንድን ነው?

አብዛኞቹ የክርስትና ሃይማኖቶች ለአምላክ መንግሥት ያን ያህል ትኩረት ባይሰጡም የይሖዋ ምሥክሮች ከዚህ የተለየ አቋም የሚወስዱት ለምንድን ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የአምላክ መንግሥት—ኢየሱስ ትልቅ ቦታ የሰጠው ለምንድን ነው?

ኢየሱስ ከሌሎች ነገሮች ሁሉ ይበልጥ ስለ አምላክ መንግሥት እንዲናገር ያደረገው በቂ ምክንያት አለው።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የአምላክ መንግሥት አንተን የሚጠቅምህ እንዴት ነው?

የዚህ ጥያቄ መልስ በአብዛኛው በአንተ ላይ የተመካ ነው።

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት

የአምላክ መንግሥት መግዛት የጀመረው መቼ ነው? (ክፍል 1)

የዚህን ጥያቄ መልስ ለሌሎች ሰዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ማስረዳት የምትችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ሕይወቴ በራሴ ላይ ብቻ ያተኮረ ነበር

ክሪስቶፍ ባወር በአንዲት ትንሽ ጀልባ ተጠቅሞ የአትላንቲክ ውቅያኖስን ሲያቋርጥ አብዛኛውን ጊዜ ያሳለፈው መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ ነበር። ካነበበው ነገር ምን ትምህርት አገኝ?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

የአምላክ መንግሥት፣ ሰብዓዊ መንግሥታት ማድረግ የማይችሉትን ምን ነገር ያደርጋል?

በተጨማሪም . . .

መጸለይ ለምን አስፈለገ? አምላክ ጸሎቴን ይመልስልኛል?

አምላክ ጸሎትህን ሰምቶ መልስ መስጠቱ በአብዛኛው የተመካው በአንተ ላይ ነው።