በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ መስከረም 2014 | የሰው ልጆች ምድርን ለዘለቄታው ያጠፏት ይሆን?

ምድር ለዘለቄታው ጉዳት እንዳይደርስባት መከላከል የምንችለው እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የሰው ልጆች ምድርን ለዘለቄታው ያጠፏት ይሆን?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ በዛሬው ጊዜ በምድር ላይ እየደረሰ ያለውን ጥፋት ብቻ ሳይሆን ይህ ምን እንደሚያስከትልም አስቀድሞ ተናግሯል።

ለእስራኤላውያን የተሰጠው ሕግ ፍትሐዊ ነበር?

እስራኤላውያን ዳኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ አራት ወሳኝ መመሪያዎች።

የሕይወት ታሪክ

አምላክን በማገልገል ያሳለፍኩት አስደሳች ሕይወት

ከስልሳ አምስት ዓመታት በፊት ፒተር ካርቤሎ ሕይወቱን እንዲቀይር የሚያደርግ ነገር አጋጠመው።

ሲሪያክ ፐሺታ—በጥንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ላይ ብርሃን ፈነጠቀ

ይህ ጥንታዊ ቅጂ፣ አንዳንድ ዘመናዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ የሆነ ሐሳብ እንደጨመሩ አረጋግጧል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

መላእክት እንዲረዱን ወደ እነሱ መጸለይ ይኖርብናል?

በተጨማሪም . . .

የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?

የአምላክ መንግሥት ከሌሎች መንግሥታት የላቀ የሆነባቸውን መንገዶች እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።