በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ሚያዝያ 2014 | መጸለይ እንዳለብህ ይሰማሃል?

አምላክ ምን እንደሚያስፈልገን የሚያውቅ ከሆነ ለምን መጸለይ አስፈለገ? መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ መልስ ይሰጣል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሰዎች የሚጸልዩት ለምንድን ነው?

በአምላክ የማያምኑ ብዙ ሰዎችም እንኳ ይጸልያሉ። ለምን?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መጸለይ እንዳለብህ ይሰማሃል?

አምላክ ተአምር መፈጸም ሳያስፈልገው ለጸሎታችን መልስ ሊሰጠን ይችላል።

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ጥያቄዎቼን በሙሉ የመለሱልኝ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው!

ኢሶሊና ላሜላ መጀመሪያ የካቶሊክ መነኩሲት በኋላም ኮሚኒስት በመሆን ዓላማ ያለው ሕይወት ለመምራት ጥረት ስታደርግ ነበር፤ ሆኖም አልተሳካላትም። ከጊዜ በኋላ ግን ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር ስትገናኝ ዓላማ ያለው ሕይወት መምራት ስለምትችልበት መንገድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አስረዷት።

ፈታኝ ስሜቶችን ማሸነፍ ትችላለህ!

ፈታኝ ስሜቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል ጥንካሬን ማዳበር ትፈልጋለህ? ከሆነ በዚህ ረገድ ሊረዱህ የሚችሉ ሦስት ነገሮች አሉ።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በጥንቷ ሮም፣ የኮበለለ ባሪያ ምን ይደረግ ነበር? የጢሮስ ሐምራዊ ቀለም እጅግ በጣም ውድ ቀለም የነበረው ለምንድን ነው?

ቶማስ ኤምለን—አምላክን የሰደበ ወይስ ለእውነት ጥብቅና የቆመ?

መጽሐፍ ቅዱስን ሲመረምር ያገኘው ሐሳብ በአየርላንድ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ሳይሆን በችሎት ፊትም ተቃውሞ እንዲነሳበት አድርጓል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ኢየሱስ በምድር ላይ ሰላምን ለማስፈን እርምጃ ይወስዳል።

በተጨማሪም . . .

የሕይወት ትርጉሙ ምንድን ነው?

‘የሕይወት ዓላማ ምንድን ነው?’ ብለህ ጠይቀህ ታውቃለህ? መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ መልስ ይሰጣል።