በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ የካቲት 2014 | ዓለምን የቀየረው ጦርነት

አንደኛው የዓለም ጦርነት ዓለምን ያመሰቃቀለው ለምንድን ነው? የዚህ ጥያቄ መልስ ስለ ወደፊቱ ጊዜ የሚነግረን ነገር ይኖር ይሆን?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ዓለምን የቀየረው ጦርነት

“ታላቁ ጦርነት” በመባልም የሚታወቀው አንደኛው የዓለም ጦርነት ዓለምን የለወጠው እንዴት ነው? ይህ ጦርነት ያስከተለው መዘዝ በዛሬው ጊዜ ለምንኖረው ሰዎችም የተረፈው እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ለጦርነትና ለመከራ ዋነኛው ተጠያቂ ማን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ በሰማይ የተካሄደውን ጦርነት በምድር ላይ ከተካሄደው ዓለም አቀፋዊ ጦርነትና ከተከሰተው ችግር ጋር የሚያያይዘው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

“ምድር ገነት እንደምትሆን የሚገልጸው ተስፋ ሕይወቴን ለወጠው”

ኢቫርስ ቪጉሊስ በሕይወቱ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው በሞተር ሳይክል ውድድር ለሚያገኘው ዝና፣ ክብርና ደስታ ነበር። የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት በሕይወቱ ላይ ለውጥ ያመጣው እንዴት ነው?

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እሬት ተብሎ የተጠቀሰው ነገር ምንድን ነው? በኢየሩሳሌም በነበረው ቤተ መቅደስ ውስጥ ተቀባይነት ያላቸው መሥዋዕቶች የትኞቹ ነበሩ?

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ

ኃይለኞች ምስኪኖችን እንዲጨቁኑ አምላክ የፈቀደው ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ ጭቆናን አስመልክቶ በአሁኑ ጊዜ ምን እያደረገ እንደሆነ እንዲሁም ወደፊት ምን እንደሚያደርግ ይናገራል።

በእምነታቸው ምሰሏቸው

ግፍ በበዛበት ዘመን ጸንቶ ኖሯል

ግፍ ደርሶብህ ያውቃል? አምላክ ነገሮችን ሲያስተካክል ለማየት ትጓጓለህ? ታማኙን ኤልያስን መምሰል የምትችልባቸውን መንገዶች መርምር።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

መጽሐፍ ቅዱስን አምላክ እንዳጻፈው የሚያሳይ ማስረጃ አለ? መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው እንዴት ነው?

በተጨማሪም . . .

ዓለም አቀፍ ሰላም—የሕልም እንጀራ የሆነው ለምንድን ነው?

የሰው ልጆች፣ በዓለም ዙሪያ ሰላም ለማስፈን ያደረጓቸው ጥረቶች አልተሳኩም። ለዚህ ምክንያቱ ምን እንደሆነ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።