በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ጥር 2014 | ሞት የሁሉ ነገር ፍጻሜ ነው?

ብዙዎች ስለሞት ማውራት አያስደስታቸውም። ብዙ ሰዎች ከሞት ማምለጥ ቢችሉ ደስ ይላቸዋል። ሞት ድል ሊደረግ ይችላል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የሞት መንደፊያ

ሁላችንም ውሎ አድሮ ከሞት ጋር መፋጠጣችን አይቀርም። የሚያሠቃየው የሞት መንደፊያ ብዙ ሰዎች በውስጣቸው ጥያቄ እንዲፈጠርባቸው ያደርጋል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የሰው ዘር ከሞት ጋር የሚያደርገው ትግል

በታሪክ ዘመናት ሁሉ የሰው ዘር ሞትን ድል የሚያደርግበትን መንገድ ሲፈልግ ኖሯል። በእርግጥ ሞትን ድል ማድረግ ይቻላል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሞት የሁሉ ነገር ፍጻሜ አይደለም!

ኢየሱስ ሞትን ከእንቅልፍ ጋር ያመሳሰለው ለምንድን ነው? የሞቱ ሰዎች እንደተነሱ ከሚገልጹት የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባዎች ምን ትምህርት ማግኘት እንችላለን?

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት

አምላክ መከራና ሥቃይ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ መጽሐፍ አምላክ መጥፎ ነገሮችን ማስወገድ የሚያስችል ኃይል እያለው ዝም ብሎ የሚመለከተው ለምን እንደሆነ እንድንረዳ ያስችለናል።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በኢየሱስ ዘመን ለቤተ መቅደሱ መዋጮ የሚደረገው እንዴት ነበር? የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊ የሆነው ሉቃስ ትክክለኛ ታሪክ ጸሐፊ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

“ይሖዋ አልረሳኝም”

ይህቺ ሃይማኖተኛ ሴት ‘ሰዎች የሚሞቱ ለምንድን ነው?’ እና ‘ከሞቱስ በኋላ ምን ይሆናሉ?’ ለሚሉት ጥያቄዎቿ ከጊዜ በኋላ መልስ አገኘች። እውነት ሕይወቷን የለወጠው እንዴት እንደሆነ አንብብ።

የሞቱ ሰዎች ያላቸው ተስፋ—ትንሣኤ

የኢየሱስ ሐዋርያት የሞቱ ሰዎች እንደሚነሱ ጠንካራ እምነት ነበራቸው። ለምን?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

አምላክን ምን ያህል ታውቀዋለህ? ስለ አምላክ ይበልጥ ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው?

በተጨማሪም . . .

አምላክ ለእኔ ያለው ፈቃድ ምንድን ነው?

የአምላክን ፈቃድ ለማወቅ ራእይ ወይም ሌላ ለየት ያለ ምልክት ማየት ይኖርብሃል? መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።