በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ኅዳር 2013 | አምላክን መውደድ ከባድ እንዲሆን ያደረጉ ውሸቶች

ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፉ የኖሩ ሃይማኖታዊ ውሸቶች ሰዎች፣ አምላክን መውደድ እንዲሁም ወደ እሱ መቅረብ ከባድ እንዲሆንባቸው አድርገዋል። አምላክ ሊቀረብ የማይችል ወይም ጨካኝ እንዳልሆነ እንዴት እናውቃለን?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ብዙዎች አምላክን መውደድ የሚከብዳቸው ለምንድን ነው?

ወደ አምላክ መቅረብ እንደማይቻል ይሰማሃል? አምላክን መውደድ ከባድ ነው? አንዳንድ ክርስቲያኖች እንዲህ የተሰማቸው ለምን እንደሆነ አንብብ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ውሸት 1—አምላክ ስም የለውም

የአምላክን የግል ስም ማወቅና በስሙ መጠቀም ይቻላል? ይህን ማወቅ ለምን አስፈለገ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ውሸት 2—ስለ አምላክ ማወቅ አይቻልም

የሥላሴ መሠረት ትምህርት አምላክን በትክክል እንዳናውቀውና እሱን እንዳንወድደው እንቅፋት ይሆንብናል። ልታውቀው የማትችለውን አካል ልትወደው ትችላለህ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ውሸት 3—አምላክ ጨካኝ ነው

አምላክ ኃጢአተኞችን በዘላለም እሳት እንደሚቀጣ ብዙዎች ያምናሉ። አምላክ ክፋትን ያደርጋል? ሰው ሲሞት ምን ይሆናል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

እውነት ነፃ ያወጣችኋል

ኢየሱስ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች እውነት መሆን አለመሆናቸውን መመዘን የምንችልበትን ምን መሥፈርት ሰጥቶናል?

ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?

በጉርምስና ዕድሜ ላይ ከሚገኙ ልጆቻችሁ ጋር ሳትጨቃጨቁ መነጋገር

ይህ ወቅት ልጃችሁ የራሱ ማንነት እንዲኖረው የሚፈልግበት ዕድሜ ነው፤ በመሆኑም አመለካከቱን በነፃነት እንዲገልጽ አመቺ ሁኔታ ልትፈጥሩለት ይገባል። ልትረዱት የምትችሉት እንዴት ነው?

ወደ አምላክ ቅረብ

‘ከልብ ለሚፈልጉት ወሮታ ከፋይ’

ይሖዋን የሚያስደስተው ምን ዓይነት እምነት ነው? በእምነት ለሚያመልኩት ሰዎች ወሮታ የሚከፍላቸውስ እንዴት ነው?

በእምነታቸው ምሰሏቸው

“በሥራ ጻድቅ ተብላ” ተጠርታለች

የረዓብ ታሪክ ይሖዋ ለሁሉም ሰው ትኩረት እንደሚሰጥ የሚያሳየው እንዴት ነው? እሷ ካሳየችው እምነት ምን እንማራለን?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ጥሩ ሰዎች ሁሉ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

በተጨማሪም . . .

የይሖዋ ምሥክሮች፣ እውነተኛው ሃይማኖት የእነሱ ብቻ እንደሆነ ይሰማቸዋል?

ኢየሱስ መዳን የሚያስገኙ ብዙ መንገዶች እንዳሉ ተናግሯል?