በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ መስከረም 2013 | መከራ የበዛው ለምንድን ነው? የሚያበቃውስ መቼ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ በሰዎች ላይ ስለሚደርሰው መከራ ምን ይላል? የሰው ልጆች መከራ የሚደርስባቸው እስከ መቼ ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

በርካታ ንጹሐን ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል!

በዓለም ላይ ብዙ ሰዎች መከራ ሲደርስባቸው እናያለን፤ አብዛኛውን ጊዜ እንዲህ ዓይነት ነገሮች የሚደርሱበት ምክንያት አይታወቅም። ለዚህ ተወቃሹ አምላክ ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መከራ የበዛው ለምንድን ነው?

በዛሬው ጊዜ፣ መከራ እንዲበዛ ዋነኛ ምክንያት የሆኑ አምስት ነገሮችን እንዲሁም እውነተኛ ተስፋ ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ እንድትመረምር እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መከራ የሚወገድበት ጊዜ ቀርቧል!

አምላክ፣ ለመከራ መንስኤ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ ለማስወገድ ቃል ገብቷል። ይህንን የሚያደርገው መቼና እንዴት ነው?

የሕይወት ታሪክ

ድሆች ብንሆንም በመንፈሳዊ ሀብታሞች ነን

አሌክሳንደር ኡርሱ፣ በቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት እንኳ መንፈሳዊ እድገት እንዳይኖር ማገድ እንዳልተቻለ ተመልክቷል። የሕይወት ታሪኩን እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

በዓለም ላይ ያሉት ቋንቋዎች የመጡት “ከባቤል ግንብ” ነው?

የባቤል ግንብ ምንድን ነው? የሰው ልጆች ቋንቋዎች የመጡት ከየት ነው?

ወደ አምላክ ቅረብ

‘አምላክ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ይወዳል’

ስጦታ ከመስጠት ጋር በተያያዘ አንድ ሰው ለመስጠት የተነሳሳበት ምክንያት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ለምን እንደሆነ እንድትመረምር እንጋብዝሃለን።

ልጆቻችሁን አስተምሩ

አምላክ ሊያዝን ይችላል—እሱን ማስደሰት የምንችለው እንዴት ነው?

የምታደርገው ነገር ይሖዋን ሊያስደስተው ወይም ሊያሳዝነው እንደሚችል ታውቃለህ? አዳምና ሔዋን ያደረጉት ነገር ይሖዋን ያሳዘነው እንዴት እንደሆነ አንብብ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

መጽሐፍ ቅዱስ፣ ትዳርን አስደሳች ማድረግ ስለሚቻልበት መንገድ የሚሰጠው ምክር ጠቃሚ ነው፤ ምክንያቱም ይህን ምክር ያስጻፈው የጋብቻ መሥራች የሆነው ይሖዋ አምላክ ነው።

በተጨማሪም . . .

የይሖዋ ምሥክሮች ለሥራቸው የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ የሚያገኙት እንዴት ነው?

ሙዳየ ምጽዋት ሳይዞር እንዲሁም አባላቶቻቸው አሥራት ሳይጠየቁ ዓለም አቀፉ የስብከት ሥራቸው መስፋፋቱን ሊቀጥል የቻለው እንዴት ነው? የዚህን ጥያቄ መልስ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።