በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ነሐሴ 2013 | የብልግና ምስሎች—ጎጂ ናቸው?

የብልግና ምስሎች ችግር የላቸውም ወይስ ጎጂ ናቸው? የብልግና ምስሎችን ከመመልከት ልማድ መላቀቅ የሚቻለው እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የብልግና ምስሎች—ጎጂ ናቸው?

የብልግና ምስሎችን መመልከት በግለሰቦችም ሆነ በቤተሰቦች ላይ ምን ጎጂ ተጽዕኖ ያሳድራል?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

“ሕይወቴ ወዴት አቅጣጫ እያመራ እንደሆነ በቁም ነገር ማሰብ ጀመርኩ”

አንድ ሰው አምላክን ለማስደሰት ሲል መጥፎ ልማዶቹንና አስተሳሰቡን እንዲለውጥ መጽሐፍ ቅዱስ የረዳው እንዴት እንደሆነ ማንበብ ትችላለህ።

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ ባለ ታሪኮች ስማቸው ያልተጠቀሰው ለምንድን ነው?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስማቸው ያልተጠቀሰ ባለ ታሪኮች በሙሉ መጥፎ ናቸው ወይም ያን ያህል ቦታ የላቸውም ማለት ነው?

ወደ አምላክ ቅረብ

“የማይታዩት ባሕርያቱ . . . በግልጽ ይታያሉ”

በአምላክ ታምናለህ? የምታምን ከሆነ ስለ እሱ መኖር ማስረጃ ማቅረብ ትችላለህ?

በእምነታቸው ምሰሏቸው

“ከሌሎች ሰባት ሰዎች ጋር” ዳነ

ኖኅና ቤተሰቡ የሰው ዘር በጨለማ የተዋጠበት ወቅት ያሳለፉት እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

አንዳንድ ጸሎቶች አምላክን የማያስደስቱት ለምንድን ነው? አምላክ ጸሎታችንን እንዲሰማ ምን ማድረግ ይኖርብናል?

በተጨማሪም . . .

የይሖዋ ምሥክሮች ቀደም ሲል የእነሱ ሃይማኖት አባል የነበረን ሰው ያገላሉ?

ማስወገድ አስፈላጊ የሚሆንበት ጊዜ አለ፤ እንዲህ ያለው እርምጃ ግለሰቡ ለውጥ በማድረግ ወደ ጉባኤ እንዲመለስ ሊረዳው ይችላል።