በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ሚያዝያ 2013 | ሕይወትህ ትርጉም ያለው ሊሆን ይችላል?

ፈጣሪያችን ትርጉም ያለው ሕይወት እንድንመራ ይፈልጋል። እንዲህ ለማድረግ ምን ሊረዳን ይችላል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ትርጉም ያለው ሕይወት መኖር ይቻላል?

በተለይ መከራ ወይም ሐዘን ሲያጋጥመን ትርጉም ያለው ሕይወት መኖር ይቻል እንደሆነና እንዳልሆነ ለማወቅ በጣም እንጓጓለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ትርጉም ያለው ሕይወት ለመኖር ቁልፉ ኢየሱስ ነው

“ኢየሱስ ሕይወቱ ትርጉም ያለው እንዲሆን ያደረጉትን አራት ነገሮች መርምር።”

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ትርጉም ያለው ሕይወት—ኢየሱስ መንገዱን አሳይቶናል

ኢየሱስ በተራራ ስብከቱ ላይ ያስተማረውን ትምህርት ተግባራዊ ማድረግ ትርጉም ያለው ሕይወት ለመኖር እንደሚያስችል የሚያሳዩ እውነተኛ የሕይወት ታሪኮች።

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ኤሳ በሙዚቃው ዓለም ስኬት ቢያገኝም ሕይወቱ ትርጉም እንደሌለው ተሰማው። ይህ የሄቪ ሜታል ሙዚቀኛ እውነተኛ ደስታ ያገኘው እንዴት እንደሆነ አንብብ።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

የጥንቷ ነነዌ ‘የደም ከተማ’ ተብላ የተጠራችው ለምን ነበር? የጥንት አይሁዶች በጣሪያቸው ዙሪያ መከታ ያደርጉ የነበረው ለምን ነበር?

ወደ አምላክ ቅረብ

“ደጋግማችሁ ለምኑ፣ ይሰጣችኋል”

ጸሎትህን አምላክ በእርግጥ እንደሚሰማ እርግጠኛ መሆን እንድትችል ኢየሱስ በሉቃስ 11 ላይ የተናገራቸውን ሁለት ምሳሌዎች መርምር።

በእምነታቸው ምሰሏቸው

ኖኅ “አካሄዱን ከአምላክ ጋር አደረገ”

ከኖኅ፣ ከሚስቱና ከቤተሰቦቹ ምን ትምህርት ማግኘት እንችላለን?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ይሖዋ አምላክ እውነትን እንድታውቅ ይፈልጋል። መጽሐፍ ቅዱስን እንድትረዳ እገዛ ያደርግልሃል።

በተጨማሪም . . .

መጽሐፍ ቅዱስን መማር ሲባል ምን ማለት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ ከምናስተምርበት ዝግጅት ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።