በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ሚያዝያ 2011

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ኢየሱስ ክርስቶስ በእርግጥ ማን ነው?

ኢየሱስ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንዳሳደረ የሚያሳዩ ምሳሌዎችን ተመልከት።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ኢየሱስ የመጣው ከየት ነው?

ኢየሱስ የት እንደተወለደ፣ የት እንዳደገና የመጣው ከየት እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ኢየሱስ ሕይወቱ ምን ይመስል ነበር?

ኢየሱስ ሕይወቱ የአምላክን ፈቃድ በማድረግ ላይ ያተኮረ የሆነው ለምንድን ነው? ይህስ ምንን ይጨምራል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

ለመሆኑ ኢየሱስ መሠቃየትና መሞት ያስፈለገው ለምንድን ነው? የኢየሱስ ሞት በሕይወትህ ላይ ከፍተኛ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል።