በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ መጋቢት 2010

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው?

መጽሐፍ ቅዱስን የጻፉት ሰዎች በአምላክ መንፈስ ተመርተው ጽፈውታል ብለህ ታምናለህ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መጽሐፍ ቅዱስ በእርግጥም በመንፈስ መሪነት የተጻፈ የአምላክ ቃል ነው

ብዙ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ምንጭ አምላክ ነው የሚለውን ሐሳብ አጥብቀው ይቃወማሉ። ማስረጃዎቹን መርምረህ የራስህን ውሳኔ ማድረግ ትችላለህ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

በመጽሐፍ ቅዱስ ወንጌሎች መተማመን የምትችለው ለምንድን ነው?

የጥንት ግልባጮች የሚሰጡትን ማስረጃ መርምር።