በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ የካቲት 2010

ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?

ከአማቶች ጋር ተስማምቶ መኖር

አማቶቻችሁ በትዳራችሁ ውስጥ ጣልቃ የመግባት ልማድ አላቸው? ሁኔታው እንዲሻሻል ማድረግ እና በትዳራችሁ ውስጥ ውጥረት እንዳይነግሥ ማድረግ የምትችሉት እንዴት እንደሆነ እንድታነቡ እንጋብዛችኋለን።

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ

ክርስቲያን ለመባል በሥላሴ ማመን ያስፈልጋል?

የሥላሴ መሠረተ ትምህርት ለመረዳት አስቸጋሪ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አምላክም ሆነ ስለ ክርስቶስ የሚስተምረው ግን ግልጽና ቀላል ነው።

ልጆቻችሁን አስተምሩ

ርብቃ ይሖዋን ለማስደሰት ፈቃደኛ ነበረች

ርብቃ፣ ለይስሐቅ ሚስት እንድትሆነው ስትጠየቅ ምን ተሰማት?